Lrc Wesinuwal by Kal Kin
Wesinuwal - Kal Kin LRC Lyrics - Donwload, Copy or Adapt easily to your Music
LRC contents are synchronized by Megalobiz Users via our LRC Generator and controlled by Megalobiz Staff. You may find multiple LRC for the same music and some LRC may not be formatted properly.
3 years ago
by
Guest
Cross Medias - You can leave comments for this LRC in Cross Medias platform.
Go to Cross Medias to comment
.
[ar:Kal Kin]
[al:Wesinuwal]
[ti:Wesinuwal]
[length:05:12.06]
[re:www.megalobiz.com/lrc/maker]
[ve:v1.2.3]
[00:11.86]ሀሳብ ይዞሽ ይሆናል በኔና አንቺ ነገር
[00:17.75]እውነቱን ነው ወይ ብለሽ እንደ መደናገር
[00:23.32]ካሳለፍሽው ሕይወት ነው ነገሩ ገብቶኛል
[00:29.50]የወደድኩሽ የእዉነት ነው ልቤ አምኖ ወስኗል
[00:35.08]ወስኗል ልቤ ወስኗል፤ ወስኗል
[00:40.93]ወስኗል ወዶሽ አምርሯል፤ ወስኗል
[00:46.50]ወስኗል ልቤ ወስኗል፤ ወስኗል
[00:52.36]ወስኗል በፍቅርሽ ወድቋል፤ ወስኗል
[01:10.19]ሰዉ እንደው ካለው ሳያገግም
[01:14.70]ህመሙን አይፈልግም መድገም
[01:19.22]ፍቅር እንደው አይሆንም በወሬ
[01:23.47]ማሳየት የምሻ ነኝ ኖሬ
[01:27.72]ጠርጣራ ያደርጋል አወቃለሁ
[01:32.23]ፍቅርን መጀመር ተሰብረው
[01:36.49]ባልወድሽ የእውነት አምርሬ
[01:41.00]አልሻም መጀመር ደፍሬ
[01:45.51]ሀሳብ ይዞሽ ይሆናል በኔና አንቺ ነገር
[01:51.36]እውነቱን ነው ወይ ብለሽ እንደ መደናገር
[01:57.21]ካሳለፍሽው ሕይወት ነው ነገሩ ገብቶኛል
[02:03.04]የወደድኩሽ የእዉነት ነው ልቤ አምኖ ወስኗል
[02:08.64]ወስኗል ልቤ ወስኗል፤ ወስኗል
[02:14.48]ወስኗል ወዶሽ አምርሯል፤ ወስኗል
[02:20.33]ወስኗል ልቤ ወስኗል፤ ወስኗል
[02:26.44]ወስኗል በፍቅርሽ ወድቋል፤ ወስኗል
[02:44.23]መልክ አልባ የሚሞቅ የሚበርድ
[02:48.48]ጊዜ የሚያይ አይደል የኔ መውድድ
[02:52.73]የሚመሰል በፀሀይ ጨረቃ
[02:57.25]አያወቅም የኔም በፈረቃ
[03:01.76]አሃሃሃ....... አሃ
[03:07.61]አሃሃሃ....... አሃ
[03:36.03]መሬትም ጠላሁኝ አልሄድበት አልረግጥም አልልም
[03:42.14]ረግረጉን አምኜ ጥሻ ከቶኝ መልኩ ቢያታልልም
[03:47.99]አይደለም እንድ አይነት ሰዉ በሙሉ እንደመልኩ ሁሉ
[03:54.09]ጠይም ነው ጥቁር ነጭ የቀይ ዳማ ጥሬና ብስሉ
[03:59.97]ኧረግ እናናዬ እናናዬ፤ ኧረግ እናናዬ
[04:05.61]እመኚኝ ናናዬ ወድሻለሁ እመኚኝ ናናዬ
[04:11.45]ከልቤ ከአንጀቴ ነው መውደዴ እመኚኝ ናናዬ
[04:17.57]ምስክርም የለኝ እናናዬ ፍቅሬ ነው እምነቴ
[04:23.14]ኧረግ እናናዬ፤ እናናዬ እመኚኝ ናናዬ
[04:28.98]ኧረግ እናናዬ፤ እናናዬ እመኚኝ
[04:34.83]ኧረግ እናናዬ፤ እናናዬ እመኚኝ ናናዬ
[04:40.94]ኧረግ እናናዬ፤ እናናዬ እመኚኝ
[04:47.04]እመኚኝ......እመኚኝ
[04:52.89]እመኚኝ
[04:58.73]እመኚኝ......እመኚኝ
[05:04.58]እመኚኝ......እመኚኝ
[al:Wesinuwal]
[ti:Wesinuwal]
[length:05:12.06]
[re:www.megalobiz.com/lrc/maker]
[ve:v1.2.3]
[00:11.86]ሀሳብ ይዞሽ ይሆናል በኔና አንቺ ነገር
[00:17.75]እውነቱን ነው ወይ ብለሽ እንደ መደናገር
[00:23.32]ካሳለፍሽው ሕይወት ነው ነገሩ ገብቶኛል
[00:29.50]የወደድኩሽ የእዉነት ነው ልቤ አምኖ ወስኗል
[00:35.08]ወስኗል ልቤ ወስኗል፤ ወስኗል
[00:40.93]ወስኗል ወዶሽ አምርሯል፤ ወስኗል
[00:46.50]ወስኗል ልቤ ወስኗል፤ ወስኗል
[00:52.36]ወስኗል በፍቅርሽ ወድቋል፤ ወስኗል
[01:10.19]ሰዉ እንደው ካለው ሳያገግም
[01:14.70]ህመሙን አይፈልግም መድገም
[01:19.22]ፍቅር እንደው አይሆንም በወሬ
[01:23.47]ማሳየት የምሻ ነኝ ኖሬ
[01:27.72]ጠርጣራ ያደርጋል አወቃለሁ
[01:32.23]ፍቅርን መጀመር ተሰብረው
[01:36.49]ባልወድሽ የእውነት አምርሬ
[01:41.00]አልሻም መጀመር ደፍሬ
[01:45.51]ሀሳብ ይዞሽ ይሆናል በኔና አንቺ ነገር
[01:51.36]እውነቱን ነው ወይ ብለሽ እንደ መደናገር
[01:57.21]ካሳለፍሽው ሕይወት ነው ነገሩ ገብቶኛል
[02:03.04]የወደድኩሽ የእዉነት ነው ልቤ አምኖ ወስኗል
[02:08.64]ወስኗል ልቤ ወስኗል፤ ወስኗል
[02:14.48]ወስኗል ወዶሽ አምርሯል፤ ወስኗል
[02:20.33]ወስኗል ልቤ ወስኗል፤ ወስኗል
[02:26.44]ወስኗል በፍቅርሽ ወድቋል፤ ወስኗል
[02:44.23]መልክ አልባ የሚሞቅ የሚበርድ
[02:48.48]ጊዜ የሚያይ አይደል የኔ መውድድ
[02:52.73]የሚመሰል በፀሀይ ጨረቃ
[02:57.25]አያወቅም የኔም በፈረቃ
[03:01.76]አሃሃሃ....... አሃ
[03:07.61]አሃሃሃ....... አሃ
[03:36.03]መሬትም ጠላሁኝ አልሄድበት አልረግጥም አልልም
[03:42.14]ረግረጉን አምኜ ጥሻ ከቶኝ መልኩ ቢያታልልም
[03:47.99]አይደለም እንድ አይነት ሰዉ በሙሉ እንደመልኩ ሁሉ
[03:54.09]ጠይም ነው ጥቁር ነጭ የቀይ ዳማ ጥሬና ብስሉ
[03:59.97]ኧረግ እናናዬ እናናዬ፤ ኧረግ እናናዬ
[04:05.61]እመኚኝ ናናዬ ወድሻለሁ እመኚኝ ናናዬ
[04:11.45]ከልቤ ከአንጀቴ ነው መውደዴ እመኚኝ ናናዬ
[04:17.57]ምስክርም የለኝ እናናዬ ፍቅሬ ነው እምነቴ
[04:23.14]ኧረግ እናናዬ፤ እናናዬ እመኚኝ ናናዬ
[04:28.98]ኧረግ እናናዬ፤ እናናዬ እመኚኝ
[04:34.83]ኧረግ እናናዬ፤ እናናዬ እመኚኝ ናናዬ
[04:40.94]ኧረግ እናናዬ፤ እናናዬ እመኚኝ
[04:47.04]እመኚኝ......እመኚኝ
[04:52.89]እመኚኝ
[04:58.73]እመኚኝ......እመኚኝ
[05:04.58]እመኚኝ......እመኚኝ
Like us on Facebook

